ድምፃችን ይሰማ ሐረር ድምፃችን ይሰማ - TopicsExpress



          

ድምፃችን ይሰማ ሐረር ድምፃችን ይሰማ ሐረር ነጌ መስከረም 8 የወንድሞቻችን የመጨረሻ የፍርድ ሂደት ነው ማክሰኞ መስከረም 7/2006 እንደሚታወቀው በሐረር ማረሚያ ቤት በጥቅምት 16/2005 የኢድ አል አድሃ ታላቅ ተቃውሞ ምክንያት ለ11 ወራት እየተሰቃዩ የሚገኙት ሙስሊም ወንድሞቻችን ነጌ መስከረም 8 ሐረሪ ጠቅላይ ፍርድቤት ይቀርባሉ።ነጌ አላህ ካለ የመጨረሻ ውሳኔ ወይም ፍርድ ስለሆነ በሐረር እና አከባቢዋ የምትገኙ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ነጌ በሐረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የፍርድ ሂደቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን።ከወንድሞቻችን ጎን በመሆን ደስታቸውንም ሆነ ሐዘናቸውን መካፈል አለብን።አላህ የነጌዋን ቀን ለወንድሞቻችን የመጨረሻ እንዲያደርግላቸው በዱአ አንርሳቸው። አላሁ አክበር!!!!!!!!!!!!!!!
Posted on: Tue, 17 Sep 2013 18:03:41 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015