* ፀረ ኢቲቪዎች * በጣም ከሚገርመኝ ነገር - TopicsExpress



          

* ፀረ ኢቲቪዎች * በጣም ከሚገርመኝ ነገር ውስጥ አንድ አንድ ሰዎች ኢቲቪን ማየት ካቆምኩ ብዙ አመት ሞልቶኛል ይላሉ…….. ስለ ኢቲቪ ፖስት ካደረክ አሁንም ኢቲቪን ማየት አላቆምክም ይላሉ……. በጣም የሚገርመው ኢቲቪን እንደ እነሱ የሚከታተል ዬለም ምክንያቱም የኢቲቪን ዜና እና ፕሮግራም ስር ከስር እየተከታተሉ ፖስት የሚደርጉት እኮ እነሱ ናቸው:: ታዲያ ማነው ውሸታም ኢቲቪ ወይስ ፀረ ኢቲቪ?
Posted on: Sun, 29 Sep 2013 09:10:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015