ያስተታውሱ እንዳይረሱ ዛሬ እሁድ - TopicsExpress



          

ያስተታውሱ እንዳይረሱ ዛሬ እሁድ በኢትዪጲያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ሰአት ጀምሮ የቢቢኤን ሳተላይት አየር ላይ ለማቆየት አለም አቀፍ የቢቢኤን የገቢ ማሰባሰቢያ የስልክ ኮንፈረንስ ይደረጋል ባሉበት ሁነው የኮንፈረንሱ ተሳታፊ የቢቢኤን ደጋፊ መሆን ይችላሉ ታላቁ አሊም ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ ከምሁራን አቶ የሱፍ ያሲን የቢቢኤን ጋዜጠኞችና አመራር አካላት አክቲቪስቶች የኮሚኒቲ ተወካዮች ይገኛሉ ትግላችን ሰላማዊ መሳሪያችን ሚዲያችን ነው በዚህ ኮንፈረንስ እንዴት ልሳተፍ ካሉ ያሉበትን ሀገር ከተዘረዘሩት ይመርጣሉ ይደውላሉ በመቀጠል ኮድ ቁጥር ያሉበትን ሀገር መርጠው ከደወሉ በሗላ ይህንን የኮድ ቁጥር 148104# ሀሽታግ ያስገቡ!! አለምአቀፍ የመደወያ ቁጥሮች International Numbers United States (712) 775-7035 (አሜሪካ) Canada (712) 775-7060 (ካናዳ) (0)3 8672 0185 (አዉስትራሊያ) Belgium 32 (0)9 324 29 17 (ቤልጂግ) Denmark 45 78 77 36 35 (ዴንማርክ) Finland 358 (0) 9 74790032 (ፊንላንድ) France 33 (0) 1 78 90 06 90 (ፈረንሳይ) Arab Countries 00973 1656 8325 ( የአረብ አገራት) Germany 49 (0) 89 143772955 (ጀርመን) Netherlands 31 (0)6 35205061 (ኔዘርላንድ) Norway 0047 21 93 53 35 (ኖርዌይ) South Africa 27 (0) 87 825 0107 (ደቡብ አፍሪካ) Sweden 46 (0) 31 781 06 26 (ስውዲን) Switzerland 41 (0) 43 550 70 55 (ሲዉዘርላንድ) 90 (0) 212 988 1713 (ቱርክ) United Kingdom 44 (0) 330 606 0527 (እንግሊዝ) ያሉበትን ሀገር መርጠው ከደወሉ በሗላ ይህንን የኮድ ቁጥር 148104# ሀሽታግ ያስገቡ!!
Posted on: Sun, 16 Nov 2014 12:26:01 +0000

Trending Topics



0px; min-height:30px;"> My letter to HBCC! Dear Mayor Harper and City Council
The world suffers from a disease called loneliness deep inside we
So Christ has really set us free. Now make sure that you stay
Black Friday Quilled Creations Jungle Buddies Quilling Kit Check
Swan 4 Slice Blue Toaster - Was £49.99 - Now ONLY £29.99 inc.
Discount Eagle for 2003-2009 VW GOLF MK5 Car GPS Navigation DVD

Recently Viewed Topics




© 2015