#Ethiopia|n government confirmed the Extradition of Andargachew - TopicsExpress



          

#Ethiopia|n government confirmed the Extradition of Andargachew Tsige - ETV News==> goo.gl/Xak5i2 ዛሬ በኢቲቪ የምሽት ዜና ላይ የግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል፤ አቶ አንዳርጋቸው -አሁን እኔ ከራሴ ጋር ታርቄ ሰላም አግኝቻለሁ -እውነቴን ነው የምልህ ለእኔ እንደምርቃት ነው የተቀበልኩት -እኔ አሁን ምንም የሚያስቸኩለኝ ነገር የለም ጥሩ እረፍት ማድረግ እፈልጋለሁ -በጣም በጣም ደክሞኛል. በቅቶኛል እውነቴን ነው የምልህ ተረጋግቼ ያለሁበት ሁኔታ ነው -ምንም አይነት ጥላቻ በውስጤ የለም ምንም አይነት ብስጭት የለኝም -ምንም አይነት መጥፎ ስሜት አይሰማኝም በቃ የመጨረሻ እርጋታና እረፍት ውስጥ ነው ያለሁት ሲሉ ተደምጠዋል ለበለጠ መረጃ ==> goo.gl/Xak5i2
Posted on: Tue, 08 Jul 2014 20:40:02 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015