Institute for Security Studies Africa የተባለው ተቋም - TopicsExpress



          

Institute for Security Studies Africa የተባለው ተቋም ትላንት ህዳር 19/2006 የለቀቀው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል። በግብጽ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ዲፕሎማቶች በተገኘው መንገድ ሁሉ የግድቡ ግንባታ እንዲቋረጥ አለያም አሁን ባለው መልክ እንዳይቀጥል ይጥራሉ ይላል ዘገባው፡፡ Egypt prepares for battle over Ethiopias giant dam on the Nile በሚል ርዕስ ያወጣው ዘገባ የግብፅ የሽግግር መንግስት በግድቡ ምክንያት ለጦርነት ተዘጋጅተዋል፣ ጀቶቿም ግድቡን ሊያጋዩት ይችላል ብሎ ያትታል። በእንግሊዘኛ የቀረበውን የISS ሙሉ ዘገባ ይህን ተጭነው ያገኛሉ ► diretu.be/626574 ለአዲሱ የሽግግር እርሶ የሚሉት ነገር ካለ ያጋሩን።
Posted on: Fri, 29 Nov 2013 14:23:59 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015