....People are shaming Betty and the Big brothers Africa as if she - TopicsExpress



          

....People are shaming Betty and the Big brothers Africa as if she is representing Ethiopia.... እኔ ያልገባኝ ነገር ደሞ ሀገራችንን ወክላ የሚለው ነገር ነው፥ ቆይ ለመሆኑ ቺቺንያ እና ካዛንቺስ፤ ቦሌ ና መስቀል ፍላወር፤ ኣራት ኪሎ ቱሪስት ጀርባ ና ኣውቶብስ ተራ ስባተኛ፤ በየቀኑ ኑሮኣቸው ይህ የሆነ official ሴተኛዳሪዎች ኣሉ ኣይደለም እንዴ? ምነው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችንን ገመና፤ ሀገራችን International Conferences and meetings ባዘጋጀች ቁጥር የሚደራው ገበያ፤ ኸረ እንዲያውም የሆስተሶቻችን እና የብራሙ ሼኪው ስራ የከተማችን የኣደባባይ ሚስጥር ኣይደል እንዴ? ነው ወይስ እነዚህ እኛን የማይወክሉ የBangladesh, Uzbekistan, Thailand ምናምን ዜጎች ናቸው ነው? ደግሞ ልክ ዕቃዋን በUNESCO ንብረትነት ኣስመዝግበን፤ ብርቅዬ ልጃችንን እንዲቀናት ድቤ መተን፤ ቴሌቶን ሰብስበን፤ ባንዲራ ኣስይዘን የላክናት ይመስል፤ የምንዓዋራ ማጨስ ነው??? For me, although ድርጊቱ ባደባባይ እና በቀጥታ ጽርጭት ላይ የተከወነ በመሆኑ ጥሩ እንዳይደለ ብገነዘብም (I copied this sentence from from Atekelte A. Kassa and Melly M Melly), she is representing herself. Not Anyone, Not even her families. Just Herself. Period !... Yona Bir, Teddy Ze Kolfe
Posted on: Fri, 07 Jun 2013 19:27:47 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015