The 54 countries that helped the CIA with its torture-linked - TopicsExpress



          

The 54 countries that helped the CIA with its torture-linked rendition program ... Read More at...goo.gl/LTCOQV | ኢትዮጵያ ሲአይኤ የቶርቸር ፕሮግራም ከሚፈጽምባቸው 54 ሀገራት አንዷናት… የአሜሪካው የስለላ ተቋም CIA የሚፈልጋቸውን ሰዎች ለመያዝ፣ ለማሰር፣ ለማጓጓዝ፣ ለመከታተል እና ለማሰቃየት ሰፊ የሆነ መረብ መዘርጋቱን ፎክስ ዶት ኮም የተሰኘ የወሬ ምንጭ አስነብቧል፡፡ CIA ዓለም አቀፍ አሸባሪዎች ናቸው ያላቸውን ሰዎች ለመያዝ እና ለማጓጓዝ 54 ሀገሮችን እንደሚጠቀምም ተመልክቷል፡፡ ምንም አንኳ 54ቱም ሀገራት የሲአይኤን የቶርቸር ፕሮግራም በቀጥታ ባይደግፉም በተዘዋዋሪም የዚሁ ፕሮግራም ማስፈጸሚያዎች መሆናቸውን ድረገጹ ዘግቧል፡፡ ከዚህም ባለፈ ሲአይኤ ካለ ሀገራቱ ፈቃድ የሚፈልጋቸውን ሰዎች በመያዝ እና በማዘዋወርም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ ይህ ካርታም የሲአይኤ የቶርቸር ፕሮግራም በፍላጎትም ይሁን ያለ ፍላጎት የሚፈጸምባቸውን ሀገራት ያሳያል...
Posted on: Thu, 11 Dec 2014 15:30:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015