> ስናነጥስ ለምን አልሀምዱሊላህ - TopicsExpress



          

> ስናነጥስ ለምን አልሀምዱሊላህ እንላለን? የሰው ልጅ ሲያስነጥሰው መላው የሰውነት አካላቶቹ ስራ ያቆማሉ አይኑን ገልጾ ቢያነጥስ ኖሮ አይኑ አፈትልኮ ይወጣ ነበር እንዲሁም በሀይል ቢያነጥስ የጎን አጥንቱ እስከመሰበር ይደርሳል ማስነጠሱን ቢያቆም ደግሞ በአንገትና ጭንቅላቱ ውስጥ ያሉ ደም ስሮች ሊበጣጠሱ ይችላሉ፡፡ ... ታዲያ ከዚህ ሁሉ ችግር በሰላም ሲወጣ አላህን ማመስገን አያስፈልግምን? ታዳ ማነው onlin ላይ ያለ አልሀምዱሊላህ እሚል
Posted on: Fri, 18 Oct 2013 03:10:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015