በደቡብ ክልል በ 2005 የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ - TopicsExpress



          

በደቡብ ክልል በ 2005 የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 5% ብቻ አለፉ፣ በክልሉ በአጠቃላይ በ 2005 ዓ/ም የት/ዘመን የ 10ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 5% ብቻ ወደ መሰናዶ የሚያስገባ ነጥብ ያገኙ ሲሆን ቀሪዎቹ 95% ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም፣ በዚህ ዓመት የነበረው የማለፊያ ነጥብ ለወንዶች 2.7 ሲሆን ለሴቶች ደግሞ 2.29 ነበር ። በጣም በራቀ ገጠር አከባቢ ለሚገኙ ለሴቶች 2.14 ሲሆን ለወንዶች ደግሞ 2.4 ያመጡ ተማሪዎች ወደ የሚቀጥለው የመሰናዶ ትምህርት የመግባት እድል Aላቸው። ለ 95% ተማሪዎች መውደቅ ዋና ምክንያት የስርዓተ ትምህርት ጥራት ችግር በዋናነት ይጠቀሳል:: #Daniel_Tesfaye
Posted on: Tue, 24 Sep 2013 10:36:52 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015