ጠቃሚ ምክር!!! በአዲስ አበባ እና በመላው - TopicsExpress



          

ጠቃሚ ምክር!!! በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ የተለያዩ የማህበራዊ ድህረ ገፆችን ለማፈን ሙከራ እየተደረገ ነው:: በተለያዩ ወቅቶች በተለይ ከዕለተ ሃሙስ ጀምሮ እስከ ዕለተ አርብ ድረስ የሞባይል ኔትወርኮች እንዲጠፉ በማድረግ ሰዎች በሞባይላቸው ስልክ ጥሪዎችን እና ለመላላክ ሲቸገሩ መመልከት የተለመደ ሆኗል፡፡ ሆኖም የሞባይል ኔትወርክ እንዲጠፋ በማድረግ ሰዎች የጁምአ ተቃውሞ ላይ እንዳሳተፉ መረጃ እንዳይደርሳቸው የሚደረገው ሙከራ እየተሳካ ባለመሆኑ መንግስት በኢትዬጲያ ውስጥ የተለያዩ ማህበራዊ ገፆችን ማለትም ፌስቡክ፣ቲውተር ወ.ዘ.ተ በዛሬው ዕለት በኮምፒውተር ለሚጠቀሙ ተተቃሚዎች አግልግሎቱን አንዳያገኙ መደረጉ ታውቋል፡፡ በመሆኑም የዚህ መሰሉ እግዳ ወደፊት በይፋ ሊተገበር ስለሚችል በአንሮድ የሞባይል አፕሊኬሽን እና በኮምፒውተር የምንጠቀም ሰዎች የዚህ መሰሉ ችግር ሰለባ ከመሆን እራሳችንን ለመጠበቅ የተዘጉ ድህረገፆችን መክፈቻ ሶፍትዌሮች ስላሉ እንሱን ዳውንሎድ በማድረግ ከችግሩ ሰለባነት እራሳችንን መከላከል እንችላለን፡፡ ለምሳሌ ያህል HOTSPOT SHEILD, እና ultra surf ተጠቃሽ ናቸው፡፡የሚከተሉትን ሊንኮች በመክፈት ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ:: ultrasurf.joydownload/&c=14?gclid=CPGlk9P7ubgCFWJS4godU2UAlA https://hotspot-shield.en.softonic/
Posted on: Fri, 19 Jul 2013 00:49:27 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015