ፕ/ር ዶናልድ ሌቭን በሃበሻ ስማቸው ሊበን - TopicsExpress



          

ፕ/ር ዶናልድ ሌቭን በሃበሻ ስማቸው ሊበን ገብረ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ህዝቦችና ባህሎቻቸው ዙርያ ብዙ የፃፉና የተመራመሩ ምሁር ናቸው:: SEEDም ለረጅም ጊዜ የኢትይጵያን ታሪክና ባህል በፅህፎቻቸው አኑሮ ለማቆየት ላደረጉት ጥረት ልዩ ተሸላሚ አድርጓቸዋል | Society of Ethiopians Established in Diaspora (SEED) honors Prof. Donald N. Levine for his life long dedication to preserving the history and culture of Ethiopia and Ethiopians Click Here To Watch | ለማየት እዚህ ይጫኑ፦ ethiotube.net/video/31101
Posted on: Mon, 02 Jun 2014 01:15:45 +0000

© 2015